መልአከ አርአያም ቀሲስ ተስፋ ኅሩይ - የሜልበርን ደብረሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ እና ሊቀ ስዩማን ቀሲስ አራጋቸው ያለው - የሜልበርን ደብረሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አገልጋይ፤ ሰሞኑን በቤተክርስቲያኒቱ ስለደረሱት ጉዳቶች፣ የምዕመናን የትብብር ሥራዎችና የቤተክርስቲያኒቱን አገልግሎት የመጀመሪያ ጊዜ አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የጎርፍ አደጋ
- የጉዳት መጠን
- ሕዝባዊ ትብብር
Share






