Melake Tsehay Mengistu Haile Source: M Haileመላክ ጸሃይ መንግስቱ ሀይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ፤ ሀገረ ስብከቱ የዘንድሮው የጥምቀት በአል በየአድባራቱ እንዲከበር ውሳኔ አስተላልፏል ብለዋል። ህዝበ ክርስቲያኑ መንግስት የሚያወጣውን የኮሮናቫይረስ መመሪያዎችን በመከተል ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ እንዲያከብሩ አሳስበዋል ።
Published
Updated
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
መላክ ጸሃይ መንግስቱ ሀይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ፤ ሀገረ ስብከቱ የዘንድሮው የጥምቀት በአል በየአድባራቱ እንዲከበር ውሳኔ አስተላልፏል ብለዋል። ህዝበ ክርስቲያኑ መንግስት የሚያወጣውን የኮሮናቫይረስ መመሪያዎችን በመከተል ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ እንዲያከብሩ አሳስበዋል ።