Melake - Tsehay Mengistu Hailu and Seblework Tadesse. Source: M.Hailu and SW.Tadesseመልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አሕጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ እና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የደቡብ ብሪስበን ማኅበረሰብ ሃብ ማኔጂንግ ዳይሬክተር፤ ነገ ኦገስት 10 በመላው አውስትራሊያ ስለሚካሔደው የሕዝብ ቆጠራ ማኅበረሰባዊ ጠቀሜታ ያሳስባሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አሕጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ እና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የደቡብ ብሪስበን ማኅበረሰብ ሃብ ማኔጂንግ ዳይሬክተር፤ ነገ ኦገስት 10 በመላው አውስትራሊያ ስለሚካሔደው የሕዝብ ቆጠራ ማኅበረሰባዊ ጠቀሜታ ያሳስባሉ።
አንኳሮች
- የሕዝብ ቆጠራ አስፈላጊነት
- ሃይማኖታዊ ማንነት
- ማኅበረሰባዊ ጠቀሜታ