መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አሕጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ እና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የደቡብ ብሪስበን ማኅበረሰብ ሃብ ማኔጂንግ ዳይሬክተር፤ ነገ ኦገስት 10 በመላው አውስትራሊያ ስለሚካሔደው የሕዝብ ቆጠራ ማኅበረሰባዊ ጠቀሜታ ያሳስባሉ።
አንኳሮች
- የሕዝብ ቆጠራ ትኩረት አቅጣጫ
- ብሔራዊ ማንነት
- የፎርም አሞላል እገዛ
Share






