“ የፋሲካ ማግስትን ‘ በአለ ማእዶት’ ወይም መሸጋገሪያ ብለን እናከብረዋለን ፡፡” መላከ ጸሃይ መንግስቱ ሀይሌ17:20ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.67MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android መላከ ጸሃይ መንግስቱ ሀይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አህጉረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የፋሲካ በአል መባቻን ተከትሎ ስላለው በአለ ማእዶት ያስረዳሉ፡፡አንኳሮች የፋሲካ በአል አከባበር የእምነት ተቋማት እና ማህበረሰባዊ ሚናShareLatest podcast episodesከእሥራኤል እሥር ቤት የወጡ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት ድጋፍ አሳፋሪ ነው አሉኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራዋን ከዓርብ አንስታ በይፋ ትጀምራለችየአውስትራሊያውያን - አይሁዳውያን ማኅበረሰብ አባላት ኦክቶበር 7 በሐማስ የተገደሉ እሥራኤላውያንን ሁለተኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ አስበው ዋሉ#96 At a swimming lesson (Med)