Nurse Memar Alebachew. Credit: M.Alebachewነርስ መማር አለባቸው ዘለቀ - በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች ተጠቃሚ ስትሆን፤ በቅርቡ በTikTok መድረክ አያሌ ተከታዮችን ማፍራት ችላለች። የመልዕክቶቿ ይዘቶች ባሕላዊና ብሔራዊ አንድነት ላይ የሚያተኩሩ ሲሆኑ፤ አዝናኝና ቀልብ ሳቢ ገፅታንም የተላበሱ ናቸው። ሲልም፤ እንደወቅቱ የሐዘን ድባብ የተላበሱ አስቆዛሚ ሁነቶችንም ያንፀባርቃሉ። ስለ ማኅበራዊ መድረኮች አጠቃቀሟ ታወጋለች። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ነርስ መማር አለባቸው ዘለቀ - በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች ተጠቃሚ ስትሆን፤ በቅርቡ በTikTok መድረክ አያሌ ተከታዮችን ማፍራት ችላለች። የመልዕክቶቿ ይዘቶች ባሕላዊና ብሔራዊ አንድነት ላይ የሚያተኩሩ ሲሆኑ፤ አዝናኝና ቀልብ ሳቢ ገፅታንም የተላበሱ ናቸው። ሲልም፤ እንደወቅቱ የሐዘን ድባብ የተላበሱ አስቆዛሚ ሁነቶችንም ያንፀባርቃሉ። ስለ ማኅበራዊ መድረኮች አጠቃቀሟ ታወጋለች። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።