መሪ ጌታ የኔነህ አዱኛ - ልጃቸው ግርማነሽ ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውስጥ ለዕገታ ከተዳረጉት አንዱ ናቸው። የአቶ ግርማ ፈጠነ ሴት ልጅ ዘውዴም እንዲሁ ከታገተቱት የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አንዷ ናት። ሁለቱ ታጋች የዪኒቨርሲቲ ተማሪዎች የእህትማማች ልጆች ናቸው። ወላጆቻቸው የልጆቻቸውን እገታና መንግሥታዊ መግለጫዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

