ቅይጥ ጋብቻና በዓለ ፋሲካ በአውስትራሊያ

Meseret Assefa and her Husband. Source: M.Assefa
መሠረት አሰፋ የጋብቻ ሕይወቷ የተሳሰረው ከጣሊያናዊ ባለቤቷ ጋር ነው። የኢትዮጵያና የአውሮፓውያን ሃይማኖታዊና ሕዝባዊ በዓላት ሲመጡ ሁለቱንም አዋድደው በጋራ አድምቀው ያከብራሉ። የዘንድሮውን በዓለ ፋሲካ እንደምን በጋራ ከቤተሰቧ ጋር እንዳከበረች ታወጋለች።
Share
Meseret Assefa and her Husband. Source: M.Assefa
SBS World News