Mesfin Desalegn, Deputy Chairman of Tigray Democratic Party (TDP). Credit: M.Desalegnአቶ መስፍን ደሳለኝ - የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዲፓ) ምክትል ሊቀመንበር፤ ፓርቲያቸው በትግራይ እየተመሠረተ ያለው ጊዜያዊ አስተዳደር አወቃቀር የፕሪቶሪያውንና የናይሮቢውን የሕወሓትና የፌዴራል መንግሥቱን የሰላም ስምምነት ተከትሎ "ሁሉን አካታች" ሆኖ አልተገኘም የሚል ቅሬታውን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት እንደምን እንዳሰማ ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
አቶ መስፍን ደሳለኝ - የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዲፓ) ምክትል ሊቀመንበር፤ ፓርቲያቸው በትግራይ እየተመሠረተ ያለው ጊዜያዊ አስተዳደር አወቃቀር የፕሪቶሪያውንና የናይሮቢውን የሕወሓትና የፌዴራል መንግሥቱን የሰላም ስምምነት ተከትሎ "ሁሉን አካታች" ሆኖ አልተገኘም የሚል ቅሬታውን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት እንደምን እንዳሰማ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የትዲፓ የአገር ውስጥ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች
- በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ምሥረታ አለመካተት
- የትዲፓ የወደፊት ፖለቲካዊ ጉዞ