"እንደ ሩጫና ኳሱ እኛም በጁ ጂትሱ ኢትዮጵያችንን እናስጠራለን" መስከረምና ፀሐይ ዓለማየሁ07:52Tsehay Alemayehu (L), and Meskerem Alemayehu (R). Source: TM. Alemayehuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.28MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android እህትማማቾቹ ኢትዮጵያውያን የጁ ጂትሱ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪዎች መስከረምና ፀሐይ ዓለማየሁ ይባላሉ። መስከረም በአፍሪካ ሻምፒዮና የብርና ነሐስ ሜዳል ባለቤት ስትሆን፤ ወርሃ ጁላይ ላይ በአገረ አሜሪካ በሚከናወነው የዓለም ጁ ጂትሱ ሻምፒዮና ላይ አፍሪካን ወክላ ትፎካከራለች። እህት ፀሐይ ከአንድ ሳምንት በኋላ አንጎላ በሚካሔደው የጁ ጂትሱ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክላ ለመገኘት በመሰናዶ ላይ ናት። አጋዥ ፌዴሬሽን ስለሌላቸው የወገን ድጋፍን ጠያቂ ናቸው።አንኳሮች እህትማማቾችና የብራዚል ጁ ጂትሱውድድር፣ ስኬትና ዳግም መሰናዶወገን ለወገንShareLatest podcast episodes"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ