Source: M.Tadesseበአርቲስት ቴዲ አፍሮ "ፍቅር፣ አንድነትና ኢትዮጵያዊነት" መርህ ላይ የተመሠረተው የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን አድናቂዎች ማኅበር "አለሁ ለወገኔ" በሚል መሪ ቃል ከሰብዓዊ ድጋፍ ጥምረት ጋር በጋራ ለተፈናቃይና ተጎጂዎች መርጃ የሚውሉ አልባሳት፣ የግል ንፅህና መጠበቂያና ምግቦችን አሰባስቧል። እሑድ ታሕሳስ 3 የተካሔደውን "የአለሁ ለወገኔ" የበጎ አድራጎት ክንውንን አስመልክቶ የማኅበሩ መሪና የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ምስክር ታደሰ ያስረዳሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
በአርቲስት ቴዲ አፍሮ "ፍቅር፣ አንድነትና ኢትዮጵያዊነት" መርህ ላይ የተመሠረተው የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን አድናቂዎች ማኅበር "አለሁ ለወገኔ" በሚል መሪ ቃል ከሰብዓዊ ድጋፍ ጥምረት ጋር በጋራ ለተፈናቃይና ተጎጂዎች መርጃ የሚውሉ አልባሳት፣ የግል ንፅህና መጠበቂያና ምግቦችን አሰባስቧል። እሑድ ታሕሳስ 3 የተካሔደውን "የአለሁ ለወገኔ" የበጎ አድራጎት ክንውንን አስመልክቶ የማኅበሩ መሪና የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ምስክር ታደሰ ያስረዳሉ።