የዲጂታል ሥርዓተ ትምህርትን እንደምን የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ማስፈን ይቻላል?17:23Moges Kelkile. Source: M.Kelkileኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.88MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ሞገስ ከልክሌ - በአገረ አሜሪካ የዲጂታል ስትራቴጂ ነዳፊና ዳይሬክተር ናቸው። የዲጂታል ሥርዓተ ትምህርት ኢትዮጵያ ውስጥ የመዘርጊያ መንገዶችን፣ ለትምህርት ጥራትና ተደራሽነት ስለሚኖረው ሚና ሙያዊ አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮች የዲጂታል ሥርዓተ ትምህርት ፖሊሲ ቀረፃየግል ባለ ሃብቶች፣ መንግሥታዊ ተቋማት፣ የተማሪዎችና አስተማሪዎች ሚናየዲጂታል መሠረተ ልማት ዝርጋታShareLatest podcast episodes"የእኛ ዕድር ከዘርና ሃይማኖት ነፃ የሆነ ነው፤ ኑ ተደጋግፈን ማኅበራዊ ሕይወታችንን እናጎልበት፤ መልካም አዲስ ዓመት" የኢትዮ-አውስትራሊያ አንድነት መረዳጃ ዕድርየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም