አቶ መሐመድ ሕሰን ያዮ - የአፋር ቱሪዝም ቢሮ ዳይሬክተር፤ መጋቢት 4 ቀን 2015 አሕመድ አሊ ሚራህ የአፋር 15ኛው ሱልጣን ሆነው ሥርዓተ ንግሥና እንደምን እንደፈፀሙ ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- ሥርዓተ ንግሥና
- የ15ኛው ሱልጣን አሕመድ አሊ ሚራህ ማንነት
- የሱልጣን የመሪነት ድርሻ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Demeke Kebede
Source: SBS
Share this with family and friends

