SKIP TO MAIN CONTENT

"በግብር ወቅት መንግሥት የሚጠይቀውን ሕጋዊ መንገድ አለመከተል ከቅጣት እስከ ንግድ ቤት መዘጋት ችግር ሊያጋልጥ ይችላል። ” አቶ ሙሉቀን አሰፋ

Muluken Assefa Tax Accountant.jpg
Muluken Assefa. Credit: M.Assefa

አቶ ሙሉቀን አሰፋ የ Smart Lodge Tax and Accounting የሂሳብ ባለሙያ እና የግብር አማካሪ ፤ ግብር ከፋዮች የሚገባቸውን ምላሽ እንዲያገኙ ሕጋዊ መረጃዎችን በሰዓቱ ማቅረብ እንደሚገባቸው ምክረ ሃሳባቸውን ያጋራሉ።

Published

By Martha Tsegaw

Source: SBS

Skip to podcast episode content

አቶ ሙሉቀን አሰፋ የ Smart Lodge Tax and Accounting የሂሳብ ባለሙያ እና የግብር አማካሪ ፤ ግብር ከፋዮች የሚገባቸውን ምላሽ እንዲያገኙ ሕጋዊ መረጃዎችን በሰዓቱ ማቅረብ እንደሚገባቸው ምክረ ሃሳባቸውን ያጋራሉ።

አንኳሮች

  • ግብር ከፋዮች ታክስን ከማሠራታቸው በፊት ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች
  • ታክስን በወቅቱ ያለማሰራት የሚያስከትለው ችግር
  • ደንበኞችን በቋንቋቸው ማገልገል ያለው ጠቀሜታ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now