አቶ ሙሴ ደለለኝ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ - በአፍሪካ ዲቪዥን የወደብ አልባ አገራት የሥራ ኃላፊ፤ ኮቪድ - 19 በተለይም በአፍሪካ አገራት ላት ላይ የሚያሳድራቸውን የምጣኔ ኃብት ተፅዕኖዎችና አማራጭ መፍትሔዎችን ያመላክታሉ።
Share

Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
