Nadew Ambaye (L), and Anbessa Football Club (R) Source: SBS Amharic and NAአቶ ናደው አምባዬ - የቀድሞው የአንበሳ ቡድን ተጫዋችና በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመጽሔት ዝግጅት ኤዲቶሪያል ቦርድ አባል፤ አውስትራሊያ ተገኝተው ስለተመለከቱት 23ኛው የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን እግር ኳስ ቶርናመንት፣ የአንበሳ ሠራተኛ ቡድን፣ ስለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንና የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ናደው አምባዬ - የቀድሞው የአንበሳ ቡድን ተጫዋችና በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመጽሔት ዝግጅት ኤዲቶሪያል ቦርድ አባል፤ አውስትራሊያ ተገኝተው ስለተመለከቱት 23ኛው የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን እግር ኳስ ቶርናመንት፣ የአንበሳ ሠራተኛ ቡድን፣ ስለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንና የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይናገራሉ።