Neamin Zeleke (L) and Dr Yohannes Gedamu (R) Source: N.Zeleke and Y.Gedamuአቶ ነዓምን ዘለቀ - የቀድሞው የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አባልና የውጭ ጉዳይ ኃላፊና ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ በGeorgia Gwinnette College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ የጣለችው የሰሞኑ ማዕቀብና ገጥመዋት ላሉት ፈተናዎች መንስኤ ስለሚሏቸው አስባቦች ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ነዓምን ዘለቀ - የቀድሞው የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አባልና የውጭ ጉዳይ ኃላፊና ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ በGeorgia Gwinnette College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ የጣለችው የሰሞኑ ማዕቀብና ገጥመዋት ላሉት ፈተናዎች መንስኤ ስለሚሏቸው አስባቦች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የዩናይትድ ስቴትስ የጉዞ ማዕቀብና ቀጣይ ምጣኔ ሃብታዊ ጫናዎች
- የኢትዮጵያ መንግሥት ዲፕሎማሲያዊ ምላሾች
- ወቅታዊው የኢትዮጵያ ገፅታ በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ዘንድ