"የበጎ ሰው ሽልማት ትልቁ ዓላማ፣ መርሁም፤ በጎ የሠሩ ወገኖችን በመሸለምና ዕውቅና በመስጠት ሌሎች በጎ ሰዎችን እናፍራ ነው" ነፃነት ተስፋዬ13:41Award ceremony. Credit: Bego Sewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.35MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ነፃነት ተስፋዬ - የበጎ ሰው የቦርድ አባል፤ ነሐሴ 29, 2014 ለ10ኛ ጊዜ የተካሔደውን የበጎ ሰው ሽልማት ሥነ ሥርዓትና የድርጅቱን የአንድ አሠርት ዓመት ጉዞ አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችየበጎ ሰው ሽልማት ፋይዳዎችየተሸላሚዎች ምርጫ ሂደትተግዳሮት፣ ስኬትና ትልምShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው