"በሀገራችን ሰላም እንዲመጣ ከተፈለገ መደራጀት ያለብን በአስተሳሰብና በአመለካከት ነው፤ የዘር ፖለቲካ በአዋጅ መታገድ አለበት" ደራሲ ንብረት ዓለሙ ካሣ17:44Author Nibret Alemu Kassa. Credit: N.Kassa and SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.74MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የ "ሕዝብ፤ ሀገር፤ መንግሥትና ሕግ የፖለቲካ ሀሁ" መጽሐፍ ደራሲ ንብረት ዓለሙ ካሣ፤ ስለ መፅሐፋቸው አንኳር ጭብጦች ያስረዳሉ። መጽሐፋቸው ቅዳሜ ታህሣሥ 27 / ጃኑዋሪ 6 በሜልበርን ፉትስክሬይ ክፍለ ከተማ ይመረቃል።አንኳሮችየመጽሐፉ ዓላማና ይዘቶችየፖለቲካ ግንዛቤ ጭበጣየመጽሐፍ ምረቃ ሥነ ሥርዓትShareLatest podcast episodes"ዓይኔ - እግዚአብሔር የሰጠኝ ትልቁ ስጦታዬ አንቺ ነሽ እላት ነበር" የወ/ሮ ዓይንዋጋ አስናቀ ባለቤት ዶ/ር ተክቶ ካሣው#100 ይነስ ወይም ይብዛ? ስለ መጠን መናገርየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማካሔጃ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ"የኢትዮጵያ አየር መንገድን 'ከአፍሪካ የወጣ አፍሪካዊ አየር መንገድ' ነበር የምንለው፤ አሁን 'ከአፍሪካ የወጣ የዓለም አየር መንገድ' ነው የምንለው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ