N Mulholland Credit: Royal Women’s Hospital.ነርስ ንግሥት መልሆላንድ በሮያል ውመንስ ሆስፒታል የቤተሰብ እና ወሊድ መብት ትምህርት ፕሮግራም አስተባባሪ፤ በመጪው ሰኞ በአለም አቀፍ ደረጃ “ የሴት ልጅ ግርዛትን በፍጹም መታገስ የለብንም “ በሚል መርህ በየአመቱ ፌብሩዋሪ 6 ቀን የሚታሰበውን ምክንያት በማድረግ ይናገራሉ።
Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS / Royal Women’s Hospital.
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ነርስ ንግሥት መልሆላንድ በሮያል ውመንስ ሆስፒታል የቤተሰብ እና ወሊድ መብት ትምህርት ፕሮግራም አስተባባሪ፤ በመጪው ሰኞ በአለም አቀፍ ደረጃ “ የሴት ልጅ ግርዛትን በፍጹም መታገስ የለብንም “ በሚል መርህ በየአመቱ ፌብሩዋሪ 6 ቀን የሚታሰበውን ምክንያት በማድረግ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የሴት ልጅ ግርዛት የሚያስከትለው የእድሜ ልክ ጉዳት
- የአውስትራሊያ ህግ በሴት ልጅ ግርዛት ላይ ያለው ቁርጠኝነት
- ማህበረስብን ማስተማር የሚያመጣው አውንታዊ ፋይዳ