Prince Dr Asfa-Wossen Asrate-Kassa, Head of the Amhara Popular Front Diplomatic Relations in Europe. Credit: AWA.Kassaልዑል አስፋወሰን ዓሥራተ ካሣ፤ የኢትዮጵያ የመጨረሻው ንጉሠ ነገሥት ቀዳሚ አፄ ኃይለ ሥላሴ የዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ልዑል ዓሥራተ ካሣና የልዕልት ዙሪያሽ ወርቅ ልጅ ናቸው። በቅርቡ ስለምን የአማራ ሕብረት ግንባርን ተቀላቅለው በአውሮፓ የግንባሩ የዲፕሎማሲ ተጠሪ ለመሆን ግድ እንደተሰኙ ያስረዳሉ። "የኢትዮጵያዊነት አንደበቴ የተለወጠ ዕለት እኔ አልኖርም"ም ይላሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ልዑል አስፋወሰን ዓሥራተ ካሣ፤ የኢትዮጵያ የመጨረሻው ንጉሠ ነገሥት ቀዳሚ አፄ ኃይለ ሥላሴ የዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ልዑል ዓሥራተ ካሣና የልዕልት ዙሪያሽ ወርቅ ልጅ ናቸው። በቅርቡ ስለምን የአማራ ሕብረት ግንባርን ተቀላቅለው በአውሮፓ የግንባሩ የዲፕሎማሲ ተጠሪ ለመሆን ግድ እንደተሰኙ ያስረዳሉ። "የኢትዮጵያዊነት አንደበቴ የተለወጠ ዕለት እኔ አልኖርም"ም ይላሉ።
አንኳሮች
- የአማራ ሕዝባዊ ግንባርን የመቀላቀል ውሳኔ መነሾ
- የአማራ ማንነትና ኢትዮጵያዊ ብሔራዊ ማንነት
- የዘር ፖለቲካ ላይ የተደራጀ የፖለቲካ ፓርቲ አወቃቀር አሉታዊ ተፅዕኖዎችና የክልከላ አማራጭ መፍትሔዎች