Prince Dr Asfa-Wossen Asrate Kassa. Source: AWA.Kassaልዑል ዶ/ር አስፋ ወሰን አሥራተ ካሣ ነዋሪነታቸው በአገረ ጀርመን ሲሆን፤ ደራሲ፣ የአፍሪካና መካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች አማካሪ ናቸው። የእቴጌ መነን አስፋው የልጅ ልጅና የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት የነበሩት የልዑል አሥራተ ካሣና የልዕልት ዙሪያሽ ወርቅ ገብረ እግዚአብሔር ልጅ ናቸው። በኢትዮጵያ ታሪክ ሶስተኛ ዲግሪያቸውን በማግኘት የተመረቁት ከፍራንክፈርት ዩኒቨርሲቲ ነው። “ድኅረ ምርጫ 2013 - ኢትዮጵያ ወዴት?” ለሚለው የመነጋገሪያ አጀንዳችን ላይ ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ልዑል ዶ/ር አስፋ ወሰን አሥራተ ካሣ ነዋሪነታቸው በአገረ ጀርመን ሲሆን፤ ደራሲ፣ የአፍሪካና መካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች አማካሪ ናቸው። የእቴጌ መነን አስፋው የልጅ ልጅና የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት የነበሩት የልዑል አሥራተ ካሣና የልዕልት ዙሪያሽ ወርቅ ገብረ እግዚአብሔር ልጅ ናቸው። በኢትዮጵያ ታሪክ ሶስተኛ ዲግሪያቸውን በማግኘት የተመረቁት ከፍራንክፈርት ዩኒቨርሲቲ ነው። “ድኅረ ምርጫ 2013 - ኢትዮጵያ ወዴት?” ለሚለው የመነጋገሪያ አጀንዳችን ላይ ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።
አንኳሮች
- ቀዳሚ ብሔራዊ አጀንዳና አንገብጋቢ የሕዝብ ጥያቄዎች
- ብሔራዊ ዕርቅ
- የሕገ መንግሥት ለውጥ