Ethiopian youths chant as they stand on the toppled statue of Russian Bolshevik revolutionary leader Vladimir Ilyich Lenin 23 May 1991 in Addis Ababa. Source: Getty
አቶ ክፍሉ ታደሰ - የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) መሥራች፤ የቀድሞው ከፍተኛ አመራር አባልና የ “ያ ትውልድ” መጽሐፍ ደራሲ፤ኢሕአፓ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ስለሚኖረው ሥፍራና ሚና ይናገራሉ። “ኢሕአፓና የኢሕአፓ አባላት ኢትዮጵያን ብለው እንጂ ለጥቅም አይደለም የታገሉት” ይላሉ። ዳግም የቀረበ። Published 16 May 2021 4:49pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
አቶ ክፍሉ ታደሰ - የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) መሥራች፤ የቀድሞው ከፍተኛ አመራር አባልና የ “ያ ትውልድ” መጽሐፍ ደራሲ፤ኢሕአፓ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ስለሚኖረው ሥፍራና ሚና ይናገራሉ። “ኢሕአፓና የኢሕአፓ አባላት ኢትዮጵያን ብለው እንጂ ለጥቅም አይደለም የታገሉት” ይላሉ። ዳግም የቀረበ። አንኳሮች
የኢሕአፓ መለያየት የኢሕአፓ የወደፊት ሚናና ዕጣ ፈንታ የኢሕአፓ ውርሰ አሻራዎች