Prince Ras Mengesha Seyoum. Credit: EBCምልሰታዊ ምልከታ፤ ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም - የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኅብረት (ኢዲኅ) መሥራችና መሪ፤ ስለ ድርጅታቸው ምሥረታና ፖለቲካዊ ሚና ይናገራሉ። ቃለ ምልልሱን ያካሔድነው ቀደም ሲል "ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ብልፅግና ፓርቲ" በሚል ርዕስ በልዩ ተከታታይ ዝግጅት ከዋነኛ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር አገራዊ ውይይት በአካሔድንበት ወቅት ነው።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ምልሰታዊ ምልከታ፤ ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም - የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኅብረት (ኢዲኅ) መሥራችና መሪ፤ ስለ ድርጅታቸው ምሥረታና ፖለቲካዊ ሚና ይናገራሉ። ቃለ ምልልሱን ያካሔድነው ቀደም ሲል "ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ብልፅግና ፓርቲ" በሚል ርዕስ በልዩ ተከታታይ ዝግጅት ከዋነኛ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር አገራዊ ውይይት በአካሔድንበት ወቅት ነው።
አንኳሮች
- የፀረ ደርግ የትጥቅ ትግል እንቅስቃሴ
- ከሱዳን በረሃ እስከ ኢሕ አዴግ የሽግግር መንግሥት ፓርላማ አባልነት
- ከፖለቲካ ዓለም ስንብት