"ተሸንፎ በማሸነፍ መርህ ላይ ሳይሆን በማሸነፍ ላይ ብቻ መቀጠላችን ትልቁ ሽንፈታችን ይመስለኛል" ፕ/ር መስፍን አርአያ12:40The Angel of Peace. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.75MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ሰብሳቢ፤ የትግራይ ክፍለ አገር ሕዝብ በአገራዊ ምክክሩ ላይ የሚኖረውን ተካችነትና ከአገራዊ ምክክሩ የሚጠበቁ ውጤቶችን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የትግራይ ሕዝብ አገራዊ ምክክር ተሳትፎበምክክሩ ሂደት ሊገጥሙ የሚችሉ ተግዳሮቶችከአገራዊ ምክክሩ የሚጠበቁ ውጤቶችShareLatest podcast episodesየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ