"ለብዙ ዘመናት አብረን ኖረናል፤ አሁን ላያግባቡን የቻሉት ምንድናቸው? ለብዙ ዘመናት ስለ አንድነት ተናግረናል፤ መለያየትና መገጫጨት የሚለው ከየት መጣ? ፕ/ር መስፍን አርአያ16:55Prof Mesfin Araya. Source: EBCኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.92MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ሰብሳቢ፤ ስለ ኮሚሽኑ አወቃቀርና ሚና ያስረዳሉ።አንኳሮች የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን መቋቋም አስፈላጊነትተልዕኮና ሚናባለ ሶስት ዘርፍ የውይይት ምዕራፎችShareLatest podcast episodesአውስትራሊያ የዶናልድ ትራምፕን ባለ 20 ነጥብ የጋዛ የሰላም ዕቅድ እንደምትደግፍ አስታወቀች"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት