"ጦርነቱን ተከትሎ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትግራይ ያሉ አስተዳዳሪዎች የኢሰመኮን ጽህፈት ቤት ዘግተውታል፤ ውስንነት ቢኖረውም የርቀት ምርመራና ክትትል ዘዴ ሥራን እየሠራን ነው" ም/ዋ/ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ

Human Rights

Rakeb Messele Abera. Source: RM.Abera

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ አበራ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ለግጭቶች ዋነኛ መንሰዔዎች ስለሆኑትና አማራጭ ስለሚሏቸው የመፍትሔ መንገዶች ያመላክታሉ።


አንኳሮች


 

  • የግጭት ዋነኛ አስባቦችና የመፍትሔ መንገዶች
  • የበጀት ዓመትና የኢሰመኮ ዓመታዊ ሪፖርት መያያዝ
  • ተግዳሮችና ስኬቶች

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service