"ግድያ፣ የንብረት ውድመትንና 4.5 ሚሊየን የደረሰውን የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች መጨመር ለመቅረፍ አስቸኳይ የፖለቲካ መፍትሔ እንዲገኝለት ጠይቀናል" ም/ዋ/ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ16:20Rebeka Messele Abera. Source: RM.Aberaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.72MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ አበራ፤ የኮሚሽኑን ዓመታዊ ሪፖርት ዋነኛ ትኩረቶች አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የኢሰመኮ ዓመታዊ ሪፖርት አንኳር ምልከታዎችየምርኮኞችና እሥረኞች አያያዝየሚዲያ ሠራተኞች መብቶች ጥበቃShareLatest podcast episodesአውስትራሊያ የዶናልድ ትራምፕን ባለ 20 ነጥብ የጋዛ የሰላም ዕቅድ እንደምትደግፍ አስታወቀች"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት