Samuel Abebe. Credit: S.Abebeአቶ ሳሙኤል አበበ - በሜልበርን የአማራ ኅብረት ሊቀመንበር፤ ኅብረቱ ማርች 11 / መጋቢት 2 በሜልበርን ከተማ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሕዝባዊ ውይይት ለማካሔድ መሰናዳቱንና ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስን ዋና ተናጋሪ እንግዳው አድርጎ መጋበዙን አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
አቶ ሳሙኤል አበበ - በሜልበርን የአማራ ኅብረት ሊቀመንበር፤ ኅብረቱ ማርች 11 / መጋቢት 2 በሜልበርን ከተማ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሕዝባዊ ውይይት ለማካሔድ መሰናዳቱንና ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስን ዋና ተናጋሪ እንግዳው አድርጎ መጋበዙን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የሕዝባዊ ውይይቱ ዓላማና ዋነኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ
- ተጋባዥ እንግዳ - ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ
- መግትሔ አመላካች ምክረ ሃሳቦች