Registered Nurse Selam Tegegn (L) and Adamu Tefera (R). Credit: S.Tegegn and A.Teferaነርስ ሰላም ተፈራ - በምዕራብ አውስትራሊያ የዘውግ ማኅበረሰባት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚደንትና አቶ አዳሙ ተፈራ - የቀድሞው የቪክቶሪያ ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ስለ አወዛጋቢው የአውስትራሊያ ቀን ቅየራ አገር አቀፍ ክርክርና ዘንድሮ ሊካሔድ ስለታሰበው የነባር ዜጎች "ድምፅ ለፓርላማ" ሕዝበ ውሳኔ ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ነርስ ሰላም ተፈራ - በምዕራብ አውስትራሊያ የዘውግ ማኅበረሰባት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚደንትና አቶ አዳሙ ተፈራ - የቀድሞው የቪክቶሪያ ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ስለ አወዛጋቢው የአውስትራሊያ ቀን ቅየራ አገር አቀፍ ክርክርና ዘንድሮ ሊካሔድ ስለታሰበው የነባር ዜጎች "ድምፅ ለፓርላማ" ሕዝበ ውሳኔ ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።
አንኳሮች
- የአውስትራሊያ ቀን
- ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ
- የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች