የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር - ሰላማዊት ዳዊት፤ ባሕር ማዶኛ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን በማድረግ ወረርሽኙ የአያሌ ሺህ ኢትዮጵያውያን ሕይወቶችን እንዳይነጥቅ ርብርቦሽ እንዲያደርጉ ጥሪ ያቀርባሉ።
አንኳሮች
- ለኮቪድ - 19 መከላከያ የሚውሉ እገዛዎችን ባሕር ማዶ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ከኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ድርጅቶች፣ የሃማኖት ተቋማትና ከሌሎችም መጠየቁ ይቀጥላል
- ከዳያስፖራው ማኅበረሰብ ከተደረጉ ድጋፎች 140 ሚሊየን ብር በእጅ ገብቷል
- ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት በዕውቀት፣ በገንዘብና በቁሳቁስ ላበረከቱት ድጋፎች ምሥጋና ቀርቧል
Share






