Senait Berhanu Source: Senait Berhanuየሰናይት የበኩር ሰራ የሆነው " ነገ መቼ ነው "የግጥም መድበል ሜልበርን አውስትራሊያ የታተመ ሲሆን በመውጪው እሁድ ዲሴምበር 8 /2019 በቪክቶርያ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ማህበር ጽ/ቤት በይፋ ይመረቃል። ሰናይት የግል ህይወት ታሪኳን በተለይ ደግሞ ዝዋይ በሚገኘው የህጻናት አምባ ይኖሩ የነበሩ ህጻናት ከተበተኑ በኋላ ያስከተለው መፈናቀል ለጎዳና ህይወት የዳረጋት አጋጣሚን አንስታ አውግታናልች። ትውስታው አስከፊ ቢሆነም በሴትነቷ የደረሰባትንም የመደፈር ጉዳት ከግጥም ስራዎቿ ጋር አጣምራ ነግራናለች።
Published
Updated
By Martha Tsegaw
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
የሰናይት የበኩር ሰራ የሆነው " ነገ መቼ ነው "የግጥም መድበል ሜልበርን አውስትራሊያ የታተመ ሲሆን በመውጪው እሁድ ዲሴምበር 8 /2019 በቪክቶርያ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ማህበር ጽ/ቤት በይፋ ይመረቃል። ሰናይት የግል ህይወት ታሪኳን በተለይ ደግሞ ዝዋይ በሚገኘው የህጻናት አምባ ይኖሩ የነበሩ ህጻናት ከተበተኑ በኋላ ያስከተለው መፈናቀል ለጎዳና ህይወት የዳረጋት አጋጣሚን አንስታ አውግታናልች። ትውስታው አስከፊ ቢሆነም በሴትነቷ የደረሰባትንም የመደፈር ጉዳት ከግጥም ስራዎቿ ጋር አጣምራ ነግራናለች።