“የክልል ሚሊሺያና ልዩ ኃይሎች ወደ ፌዴራል ይካተቱ” - ስዩም አሰፋና ከባዱ በላቸው

Seyoum Assefa (L), and Kebadu Belachew (R) Source: Courtesy of SA and KB
አቶ ስዩም አሰፋ፤ የጎሣ ፖለቲካ በሕግ ይታገድ ዘመቻ አስተባባሪ ግብረ ኃይል ቡድን መሪና አቶ ከባዱ በላቸው፤ የጎሣ ፖለቲካ በሕግ ይታገድ ዘመቻ አስተባባሪ ግብረ ኃይል አባል፤ የክልል ሚሊሽያና ልዩ ኃይሎች ወደ ፌዴራል እንዲካተቱ ግብረ ኃይላቸው ለምን እንደሚሻ ያስረዳሉ።
Share