Shek Abdurahman Haji Kebirሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን እስልምና እምነት ተከታዮች መሪ የእስልምና እምነት ተከታዮች የዘንድሮውን የኢድ አል አድሃ በአል ምክንያት በማድረግ ፤ በአውስትራሊያ እና በመላው አለም ለሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደርሳችሁ መልክታቸውን አስተላልፈዋል።
Published
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን እስልምና እምነት ተከታዮች መሪ የእስልምና እምነት ተከታዮች የዘንድሮውን የኢድ አል አድሃ በአል ምክንያት በማድረግ ፤ በአውስትራሊያ እና በመላው አለም ለሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደርሳችሁ መልክታቸውን አስተላልፈዋል።
አንኳሮች
- የኢድ አል አድሀ አከባበር ታሪካዊ ዳራ
- የእርድ ስርአት የሚፈጸምበት ምክንያት
- በአሉ ከበጎ አድራጎት ጋር ያለው ትሥሥር