Former state minister for peace, Taye Dendea. Credit: ENA"በብልፅግና ያልበለፀግን ቤተሰብ ነን" የሚሉትና በእሥር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ታየ ደንደአ ባለቤት ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ፤ ከባለቤታቸው እሥራት ጋር ተያይዞ እሳቸውንና ሁለት ልጆቻቸውን ስለገጠሟቸው ችግሮች፣ ስለ ባለቤታቸው ደህንነትና ከመንግሥት ስለሚሿቸው ግብራዊ ምላሾች አንስተው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
"በብልፅግና ያልበለፀግን ቤተሰብ ነን" የሚሉትና በእሥር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ታየ ደንደአ ባለቤት ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ፤ ከባለቤታቸው እሥራት ጋር ተያይዞ እሳቸውንና ሁለት ልጆቻቸውን ስለገጠሟቸው ችግሮች፣ ስለ ባለቤታቸው ደህንነትና ከመንግሥት ስለሚሿቸው ግብራዊ ምላሾች አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኑሮ ትግልና እገዛዎች
- ስብዕና
- የእሥር ቤት ጉብኝት
- የፍትሕ ጥያቄ፣ ማሳሰቢያና ምስጋና