"ቤታችን በጎርፍ እስከጣራው ድረስ ተሞልቶ ነበር፤ በከብቶቻችን ሞት ባለቤቴ በጣም አልቅሳለች" ቴክኒሽያን ሰለሞን በላይነህ17:05Solomon Belayneh Awoke. Source: SB.Awokeኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.65MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ቴክኒሺያን ሰለሞን በላይነህ አወቀ፤ በኩዊንስላንድ የምሥራቃዊ ኢፕስዊች ነዋሪ ናቸው። ባለፉት ሳምንታት በተከሰተ ጎርፍ ሳቢያ የቤተሰባቸው መኖሪያ ጉዳት ደርሶበታል። ከብቶቻቸውም ለሞት ተዳርገዋል። በአሁኑ ወቅት ከባለቤታቸውና ሁለት ወንድ ልጆቻቸው ጋር ጊዜያዊ መጠለያ ሆቴል ውስጥ ይገኛሉ።አንኳሮች የጎርፍ አደጋንብረትና እንሰሳትከቤት ወደ ሆቴልShareLatest podcast episodes"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ