Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

"ወደ ድርድር መሔድ አስፈላጊ ነው ተብሎ ከታመነ፤ ከስሜታዊነት ወጥቶ ሕጋዊ ማዕቀፍ ያለው ድርድር ማካሔድ ያስፈልጋል" አቶ ሰለሞን ጓዴ

Solomon Guade.jpg
Solomon Guade. Credit: S.Guade

አቶ ሰለሞን ጓዴ - በጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር፤ በቅርቡ በኢትዮጵያ መንግሥትና ሕወሓት መካከል ሊካሔድ ታስቦ ስላለው የሰላም ንግግር ሂደትና ተጠባቂ ውጤቶች ይናገራሉ።


Published

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


አቶ ሰለሞን ጓዴ - በጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር፤ በቅርቡ በኢትዮጵያ መንግሥትና ሕወሓት መካከል ሊካሔድ ታስቦ ስላለው የሰላም ንግግር ሂደትና ተጠባቂ ውጤቶች ይናገራሉ።


አንኳሮች

  • የሰላም ንግግር አስፈላጊነት
  • የአደራዳሪዎች የገለልተኝነት ሚና
  • ተግዳሮቶችና ተጠባቂ ውጤቶች

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now