ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

" አላማችን ሴት የእግር ኳስ ተጫዋቾችን እና ዳኞችን በብዛት ማፍራት ነው ፡፡" - ወጣት ፌቨን ሙሉጌታ እና ሶስና አበበ

ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Ethiopian Australian  Female soccer player and coach in Melbourn

Faven Mulugeta (L) and Sosna Abebe (R) Source: Faven Mulugeta


Published 27 June 2022 at 5:38pm
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS

ወጣት ፌቨን ሙሉጌታ እና ሶስና አበበ በይድነቃቸው ተሰማ የሶከር እና ሶሻል ክለብ ስር የሚሰጠውን የሴቶች እግር ኳስ ስልጠና ተሳታፊዎች ሲሆኑ ፤ እንደነሱ ሁሉ ዝንባሌው ያላቸው ወጣቶች እንዲሳተፉ ጥሪያቸውን ያቀርባሉ ፡፡


Published 27 June 2022 at 5:38pm
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS


v


Share