SKIP TO MAIN CONTENT

በኢትዮጵያ በቁልፍ መሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ሠራተኞችና ኃላፊዎችን በፅኑዕ እሥራት የሚቀጣ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

የትምህርት ሚኒስቴር ከስድስት ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ከሁሉም ክልሎችና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር 1,452 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የሚረዳ የጋራ መግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ


Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS


Skip to podcast episode content

የትምህርት ሚኒስቴር ከስድስት ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ከሁሉም ክልሎችና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር 1,452 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የሚረዳ የጋራ መግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ


ታካይ ዜናዎች

  • በደቡብ አፍሪካ የሶሶት ኢትዮጵያውያን መገደል ስጋት ፈጠረ
  • የተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ 100ኛ ዓመት ክብረ በዓል ተጠናቀቀ
  • ማዳበሪያ የሚያመላልሱ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች አሁን ተገድቦ ካለው የክብደት ጭነት መጠን በላይ እንዲጭኑ ተፈቀደ
  • በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን 18 ሰዎች በመኪና አደጋ ሕይወታቸው ሲያልፍ፤ 62 ሰዎች ለጉዳት ተዳርገዋል
  • "ተቆጣሽኝ" በማለት አክስቱን የገደለው ግለሰብ ይሙት በቃ ተፈረደብት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now