"ኢትዮጵያ ጌጣጌጥና ወርቅን ጨምሮ የ21ኛው ክፍለ ዘመን በጣም ተፈላጊ ማዕድናትና ጂኦተርማል ኢነርጂ ከፍተኛ ሃብት አላት" ሚኒስትር ደኤታ ሚሊዮን ማቴዎስ16:10Million Mathewos, State Minister for Ministry of Mines. Credit: MoMኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.94MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የኢፌዲሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ሚሊዮን ማቴዎስ፤ ኢትዮጵያን ወክለው አውስትራሊያ ውስጥ ስለተሳተፉበት 21ኛው Africa Down Under 2023 ኮንፈረንስ ፋይዳዎች ይናገራሉ።አንኳሮችየ21ኛው Africa Down Under ኮንፈረንስ ዋነኛ አጀንዳዎችየኢትዮጵያ የማዕድን ሃብት ክምችቶችየማዕድን ሥፍራ ጉብኝትና ልምድ ቀሰማተጨማሪ ያድምጡ"የኢትዮጵያና አውስትራሊያ የማዕድን ዘርፍ ግንኙነት በንግድና በሌሎች የሙዋዕለ ንዋይ ፍሰቶችም የሚስፋፋበት ዕድል አለ ብዬ አስባለሁ" ሚኒስትር ደኤታ ሚሊዮን ማቴዎስShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው