Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

“የውጭ አገር ሚዲያዎች ዘመቻ ያሳስበናል፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመንግሥት ብዙኅን መገናኛ ቅድሚያ መስጠት አሁንም ያልተፈታ ችግር ነው” ታምራት ኃይሉ

Homeland Report

Tamrat Hailu. Source: T.Hailu

አቶ ታምራት ኃይሉ - የቁም ነገር መጽሔት መሥራችና ባለቤት፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ምክር ቤት ሥራ አስፈፃሚ አባል፤ የምክር ቤቱን ሚና፣ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኅን አዘጋገብ፣ ፍትሐዊ የመረጃ ፍስትና ሙያዊ ኃላፊነትን ነቅሰው ይናገራሉ።

Published

By Demeke Kebede

Source: SBS

Share this with family and friends

አቶ ታምራት ኃይሉ - የቁም ነገር መጽሔት መሥራችና ባለቤት፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ምክር ቤት ሥራ አስፈፃሚ አባል፤ የምክር ቤቱን ሚና፣ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኅን አዘጋገብ፣ ፍትሐዊ የመረጃ ፍስትና ሙያዊ ኃላፊነትን ነቅሰው ይናገራሉ።

አንኳሮች

  • የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ምክር ቤት ምሥረታና ተልዕኮ
  • የፕሬስ አዋጅ አፈፃፀምና የፕሬስ ነፃነት
  • ሙያዊ ብቃትና ስነ ምግባር

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now