Experts say keeping expectations realistic is critical in bilingual education. Credit: Getty Image / Klausየተባበሩት መንግሥታት የእናት ቋንቋ ቀን በየዓመቱ በመላው ተከብሮ ይውላል። ዘንድሮም ፌብሪዋሪ 21 / የካቲት 13 ታስቧል። ዕሳቤው ቋንቋዊና ባሕላዊ ዝንቅ ማኅበረሰባት የእናት ቋንቋቸውን ጠብቀውና አዳብረው ከሌላ ቋንቋ ወይም ቋንቋዎች ጋር አዛንቀው እንዲቀጥሉ ለማበረታት ነው። ወ/ሮ ጤንነት ታየ፤ የቪክቶሪያ ቋንቋዎች ትምህርት ቤት የአማርኛ መምህርት፤ የእናት ቋንቋን የመማር ጠቀሜታን አስመልክተው አምና ከተናገሩት።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
የተባበሩት መንግሥታት የእናት ቋንቋ ቀን በየዓመቱ በመላው ተከብሮ ይውላል። ዘንድሮም ፌብሪዋሪ 21 / የካቲት 13 ታስቧል። ዕሳቤው ቋንቋዊና ባሕላዊ ዝንቅ ማኅበረሰባት የእናት ቋንቋቸውን ጠብቀውና አዳብረው ከሌላ ቋንቋ ወይም ቋንቋዎች ጋር አዛንቀው እንዲቀጥሉ ለማበረታት ነው። ወ/ሮ ጤንነት ታየ፤ የቪክቶሪያ ቋንቋዎች ትምህርት ቤት የአማርኛ መምህርት፤ የእናት ቋንቋን የመማር ጠቀሜታን አስመልክተው አምና ከተናገሩት።
አንኳሮች
- የእናት ቋንቋ ቀን
- የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት
- ምዝገባ