የእናት ቋንቋ ቀን 202309:39Experts say keeping expectations realistic is critical in bilingual education. Credit: Getty Image / Klausኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (6.85MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የተባበሩት መንግሥታት የእናት ቋንቋ ቀን በየዓመቱ በመላው ተከብሮ ይውላል። ዘንድሮም ፌብሪዋሪ 21 ቀን ይታሰባል። ዕሳቤው ቋንቋዊና ባሕላዊ ዝንቅ ማኅበረሰባት የእናት ቋንቋቸውን ጠብቀውና አዳብረው ከሌላ ቋንቋ ወይም ቋንቋዎች ጋር አዛንቀው እንዲቀጥሉ ለማበረታት ነው። ወ/ሮ ጤንነት ታየ፤ የቪክቶሪያ ቋንቋዎች ትምህርት ቤት የአማርኛ መምህርት፤ የእናት ቋንቋን የመማር ጠቀሜታን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችየእናት ቋንቋ ቀንየአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ቤትምዝገባShareLatest podcast episodesእሥራኤልና ሃማስ የተኩስ አቁምና የታጋቾች ለቀቃ የመጀመሪያ ምዕራፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁከእሥራኤል እሥር ቤት የወጡ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት ድጋፍ አሳፋሪ ነው አሉኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራዋን ከዓርብ አንስታ በይፋ ትጀምራለችየአውስትራሊያውያን - አይሁዳውያን ማኅበረሰብ አባላት ኦክቶበር 7 በሐማስ የተገደሉ እሥራኤላውያንን ሁለተኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ አስበው ዋሉ