Tesfaye Endeshaw Source: Courtesy of TEአቶ ተስፋዬ እንደሻው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበርና የቪክቶሪያ ስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን በጣምራ ስለሚያዘጋጁት 23ኛው የእግር ኳስ ቶርናመንት ዝግጅት ይናገራሉ። የእግር ኳስ ቶርናመንት ዝግጅቱ የሚካሄደው ከዴሴምበር 25 – 29 በ Altona City Soccer Club, Kim Reserve, Millers Road, Altona ከ 12pm – 9pm ነው።
አቶ ተስፋዬ እንደሻው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበርና የቪክቶሪያ ስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን በጣምራ ስለሚያዘጋጁት 23ኛው የእግር ኳስ ቶርናመንት ዝግጅት ይናገራሉ። የእግር ኳስ ቶርናመንት ዝግጅቱ የሚካሄደው ከዴሴምበር 25 – 29 በ Altona City Soccer Club, Kim Reserve, Millers Road, Altona ከ 12pm – 9pm ነው።