ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤እስላማዊ ስልጣኔ ምንድነው?11:02Teshome Berhanu Kemal. Credit: TB.Kemalኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.46MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል - 26 መጻሕፍትን ለንባብ ያበቁ ሲሆን፤ አራት ለሕትመት ያልበቁ መጻሕፍትንም ጽፈዋል። እስከ 2000 የሚደርሱ መጣጥፎችንም አስነብበዋል። ሰሞኑን “እስላማዊ ስልጣኔ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ለአንባቢያን እነሆኝ ባሉት መጣጥፋቸው ላይ ካሰፈሩት ውስጥ የእስላማዊ ስልጣኔ ምንነትንና መገለጫዎቹን አንስተው ይናገራሉ። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።አንኳሮችየስልጣኔ ፍቺየእስልምና ሃይማኖት መስፋፋትእስልምናና ሥነ ፅሑፍተጨማሪ ያድምጡኢትዮጵያ ውስጥ የእስላማዊ ስልጣኔ መነሻ የት ነው?ShareLatest podcast episodesየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ