Artist Tessema Temtme Asrate with his artwork (Hassan al-Haydos, Qatar's Team Captain). Credit: TT.Asrateሰዓሊ ተሰማ ተምትሜ አስራቴ፤ ነዋሪነቱ በዶሃ - ኳታር ነው። ስሙ በአገር ቤትና ባህር ማዶ ብዙኅን መገናኛዎች ላይ መስፈር ጀምሯል። ከሕዳር 11 እስከ ታሕሳስ 9 በኳታር የሚካሔደው የዓለም ዋንጫ 2022 በጎ ፈቃደኛ በመሆን አገልግሎቱን እያበረከተ ይገኛል። ስለ ሥነ ስዕልና የዓለም ዋንጫው በጎ ፈቃድ አገልግሎቱ ይናገራል።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ሰዓሊ ተሰማ ተምትሜ አስራቴ፤ ነዋሪነቱ በዶሃ - ኳታር ነው። ስሙ በአገር ቤትና ባህር ማዶ ብዙኅን መገናኛዎች ላይ መስፈር ጀምሯል። ከሕዳር 11 እስከ ታሕሳስ 9 በኳታር የሚካሔደው የዓለም ዋንጫ 2022 በጎ ፈቃደኛ በመሆን አገልግሎቱን እያበረከተ ይገኛል። ስለ ሥነ ስዕልና የዓለም ዋንጫው በጎ ፈቃድ አገልግሎቱ ይናገራል።
አንኳሮች
- ሥነ ስዕል
- በጎ ፈቃደኝነት
- የፊፋ የዓለም ዋንጫ 2022 በኳታር