Seble Girma (L), and Tesfaye Endeshaw (R). Credit: S.Girma and T.Endeshawአቶ ተስፋዬ እንደሻው - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና አርቲስት ሰብለ ግርማ - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የኪነ ጥበብና ባሕል ኃላፊ፤ ቅዳሜ ሴፕቴምበር 3 / ነሐሴ 28 በፉትስክሬይ አደባባይ እና ቅዳሜ ሴፕቴምበር 10 / ጳጉሜን 5 በአዳራሽ ውስጥ ስላዘጋጇቸው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ቅበላ ልዩ ዝግጅቶች ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
አቶ ተስፋዬ እንደሻው - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና አርቲስት ሰብለ ግርማ - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የኪነ ጥበብና ባሕል ኃላፊ፤ ቅዳሜ ሴፕቴምበር 3 / ነሐሴ 28 በፉትስክሬይ አደባባይ እና ቅዳሜ ሴፕቴምበር 10 / ጳጉሜን 5 በአዳራሽ ውስጥ ስላዘጋጇቸው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ቅበላ ልዩ ዝግጅቶች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የፋሽን ትዕይንት
- ባሕላዊ ሙዚቃና ውዝዋዜ
- የእግር ኳስ ቴክኒክ ሆርሻ