ወ/ሮ ሳራ ባክ የእድገት ዝግመት (Down Syndrome) ካለው ልጃቸው አብደላ ባክሽ ጋር ያሳለፉትን የ 32 አመት ጉዞ ፤ ውጣ ውረድ እና ያጣጣሟቸውን መልካም ውጤቶች አውግተውናል ፡፡
አንኳሮች
- የእድገት ዝግመት ምንድን ነው
- እውነታን ተቀብሎ መጋፈጥ
- አስቸጋሪ ወቅቶች እንዴት ማለፍ ይቻላል
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE
Published
By Martha Tsegaw
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends

