ወ/ ሮ ጤንነት ታዬ የቪክቶሪያ የቋንቋዎች ት/ ቤት የአማርኛ መምህርት ፤ በቪክቶሪያ ፉትስክሬ እና ካሮላይን ስፕሪንግስ በሚገኙት ት/ቤቶች ሲሰጥ የቆየው የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ፤ የአዲሱን አመት ተከትሎ በፌብሩዋሪ 05 , 2022 ስለሚጀመር ወላጆች ልጆቻቸውን እንዲያስመዘግቡ ጥሪያቸውን አቅርበዋል ።
አንኳሮች
- የአማርኛ ቋናቋ ት/ቤቱ ፋይዳ
- የወላጆች አስተዋጻኦ
- የ 2022 ምዝገባ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች