"ከ230 ሺህ በላይ የሰሜን ወሎ ሕዝብ በከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው፣ ድጋፍ እንሻለን" አቶ ወልደ ትንሣኤ መኮንን

Woldetinsae Mekonnen. Source: WT.Mekonnen
አቶ ወልደ ትንሣኤ መኮንን የሰሜን ውሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ፤ በዞኑ ተከስተው ስላሉ ሰብዓዊ ችግሮች ያነሳሉ። ለጋሾችም እርዳታ የሚሹ ዜጎችን እንዲታደጉ አገራዊና ዓለም አቀፍ ጥሪ ያቀርባሉ።
Share
Woldetinsae Mekonnen. Source: WT.Mekonnen
SBS World News